2 ጴጥሮስ 1:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ኃይልና መገኘት ያሳወቅናችሁ በብልሃት የተፈጠረ ተረት ተከትለን ሳይሆን ግርማውን በገዛ ዓይናችን አይተን ነው።+