መዝሙር 71:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 አምላክ ሆይ፣ ጽድቅህ እጅግ ታላቅ ነው፤+ታላላቅ ነገሮችን አከናውነሃል፤አምላክ ሆይ፣ እንደ አንተ ያለ ማን ነው?+ መዝሙር 111:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ሕዝቡን ዋጀ።+ צ [ጻዴ] ቃል ኪዳኑ ለዘላለም እንዲጸና አዘዘ። ק [ኮፍ] ስሙ ቅዱስና እጅግ የሚፈራ ነው።+