ሉቃስ 7:50 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 50 ኢየሱስ ግን ሴትየዋን “እምነትሽ አድኖሻል፤+ በሰላም ሂጂ” አላት። ሉቃስ 17:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 ከዚያም ሰውየውን “ተነስና ሂድ፤ እምነትህ አድኖሃል” አለው።+