ኢሳይያስ 9:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 በጨለማ ውስጥ ይሄዱ የነበሩ ሰዎችታላቅ ብርሃን አዩ። ድቅድቅ ጨለማ ባጠላበት ምድር የሚኖሩ ሰዎችምብርሃን ወጣላቸው።+ ማቴዎስ 4:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 በጨለማ ውስጥ ያሉ ሰዎች ታላቅ ብርሃን አዩ፤ ሞት በሰዎች ላይ ባጠላበት ምድር ላሉም ብርሃን+ ወጣላቸው።”+