ዮሐንስ 5:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 አብ በማንም ላይ አይፈርድምና፤ ከዚህ ይልቅ የመፍረዱን ሥልጣን ሁሉ ለወልድ ሰጥቶታል፤+ 2 ጢሞቴዎስ 4:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 በአምላክ ፊት እንዲሁም በሕያዋንና በሙታን+ ላይ በሚፈርደው+ በክርስቶስ ኢየሱስ ፊት አጥብቄ አሳስብሃለሁ፤ ደግሞም በእሱ መገለጥና+ በመንግሥቱ+ አማካኝነት አዝሃለሁ፦
4 በአምላክ ፊት እንዲሁም በሕያዋንና በሙታን+ ላይ በሚፈርደው+ በክርስቶስ ኢየሱስ ፊት አጥብቄ አሳስብሃለሁ፤ ደግሞም በእሱ መገለጥና+ በመንግሥቱ+ አማካኝነት አዝሃለሁ፦