ራእይ 11:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ሰባተኛው መልአክ መለከቱን ነፋ።+ በሰማይም ታላላቅ ድምፆች እንዲህ ሲሉ ተሰሙ፦ “የዓለም መንግሥት የጌታችንና+ የእሱ መሲሕ+ መንግሥት ሆነ፤ እሱም ለዘላለም ይነግሣል።”+ ራእይ 12:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 በሰማይ እንዲህ የሚል ታላቅ ድምፅ ሰማሁ፦ “አሁን የአምላካችን ማዳን፣+ ኃይልና መንግሥት+ እንዲሁም የእሱ መሲሕ ሥልጣን ሆኗል፤ ምክንያቱም ቀንና ሌሊት በአምላካችን ፊት የሚከሳቸው የወንድሞቻችን ከሳሽ ወደ ታች ተወርውሯል!+
15 ሰባተኛው መልአክ መለከቱን ነፋ።+ በሰማይም ታላላቅ ድምፆች እንዲህ ሲሉ ተሰሙ፦ “የዓለም መንግሥት የጌታችንና+ የእሱ መሲሕ+ መንግሥት ሆነ፤ እሱም ለዘላለም ይነግሣል።”+
10 በሰማይ እንዲህ የሚል ታላቅ ድምፅ ሰማሁ፦ “አሁን የአምላካችን ማዳን፣+ ኃይልና መንግሥት+ እንዲሁም የእሱ መሲሕ ሥልጣን ሆኗል፤ ምክንያቱም ቀንና ሌሊት በአምላካችን ፊት የሚከሳቸው የወንድሞቻችን ከሳሽ ወደ ታች ተወርውሯል!+