ዮሐንስ 2:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 በዚህ ጊዜ የአይሁዳውያን ፋሲካ*+ ቀርቦ ነበር፤ ኢየሱስም ወደ ኢየሩሳሌም ወጣ። ዮሐንስ 5:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ከዚህ በኋላ የአይሁዳውያን በዓል+ ስለነበረ ኢየሱስ ወደ ኢየሩሳሌም ወጣ።