መዝሙር 78:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 የሚበሉት መና አዘነበላቸው፤የሰማይንም እህል ሰጣቸው።+ መዝሙር 105:40 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 40 ሥጋ እንዲሰጣቸው በጠየቁት ጊዜ ድርጭት ላከላቸው፤+ከሰማይም ምግብ እያወረደ ያጠግባቸው ነበር።+