ዮሐንስ 4:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 እኔ ከምሰጠው ውኃ የሚጠጣ ሁሉ ግን ፈጽሞ አይጠማም፤+ ከዚህ ይልቅ እኔ የምሰጠው ውኃ በውስጡ የሚፈልቅ የዘላለም ሕይወት የሚያስገኝ የውኃ ምንጭ ይሆናል።”+ ዮሐንስ 7:37 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 37 የበዓሉ+ መጨረሻ በሆነው በታላቁ ቀን ኢየሱስ ቆሞ ከፍ ባለ ድምፅ እንዲህ አለ፦ “የተጠማ ካለ ወደ እኔ ይምጣና ይጠጣ።+ ራእይ 22:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 መንፈሱና ሙሽራይቱም+ “ና!” ይላሉ፤ የሚሰማም ሁሉ “ና!” ይበል፤ የተጠማም ሁሉ ይምጣ፤+ የሚፈልግ ሁሉ የሕይወትን ውኃ በነፃ ይውሰድ።+
14 እኔ ከምሰጠው ውኃ የሚጠጣ ሁሉ ግን ፈጽሞ አይጠማም፤+ ከዚህ ይልቅ እኔ የምሰጠው ውኃ በውስጡ የሚፈልቅ የዘላለም ሕይወት የሚያስገኝ የውኃ ምንጭ ይሆናል።”+