ዮሐንስ 6:40 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 40 ምክንያቱም የአባቴ ፈቃድ ወልድን የሚያውቅና በእሱ የሚያምን* ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው ነው፤+ እኔም በመጨረሻው ቀን አስነሳዋለሁ።”+ 1 ቆሮንቶስ 15:51, 52 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 51 እነሆ፣ አንድ ቅዱስ ሚስጥር እነግራችኋለሁ፦ በሞት የምናንቀላፋው ሁላችንም አይደለንም፤ ነገር ግን ሁላችንም እንለወጣለን፤+ 52 የመጨረሻው መለከት በሚነፋበት ወቅት ድንገት፣ በቅጽበተ ዓይን* እንለወጣለን። መለከት ይነፋል፤+ ሙታንም የማይበሰብሱ ሆነው ይነሳሉ፤ እኛም እንለወጣለን። 1 ተሰሎንቄ 4:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ምክንያቱም ጌታ ራሱ በትእዛዝ ድምፅ፣ በመላእክት አለቃ+ ድምፅና በአምላክ መለከት ድምፅ ከሰማይ ይወርዳል፤ ከክርስቶስ ጋር አንድነት ኖሯቸው የሞቱትም ቀድመው ይነሳሉ።+
51 እነሆ፣ አንድ ቅዱስ ሚስጥር እነግራችኋለሁ፦ በሞት የምናንቀላፋው ሁላችንም አይደለንም፤ ነገር ግን ሁላችንም እንለወጣለን፤+ 52 የመጨረሻው መለከት በሚነፋበት ወቅት ድንገት፣ በቅጽበተ ዓይን* እንለወጣለን። መለከት ይነፋል፤+ ሙታንም የማይበሰብሱ ሆነው ይነሳሉ፤ እኛም እንለወጣለን።
16 ምክንያቱም ጌታ ራሱ በትእዛዝ ድምፅ፣ በመላእክት አለቃ+ ድምፅና በአምላክ መለከት ድምፅ ከሰማይ ይወርዳል፤ ከክርስቶስ ጋር አንድነት ኖሯቸው የሞቱትም ቀድመው ይነሳሉ።+