ዮሐንስ 13:33 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 33 ልጆቼ ሆይ፣ ጥቂት ጊዜ ከእናንተ ጋር እቆያለሁ። እናንተም ትፈልጉኛላችሁ፤ ለአይሁዳውያን ‘ወደምሄድበት ልትመጡ አትችሉም’+ እንዳልኳቸው ሁሉ አሁን ደግሞ ለእናንተ ይህንኑ እላችኋለሁ። ዮሐንስ 16:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ከጥቂት ጊዜ በኋላ አታዩኝም፤+ ከጥቂት ጊዜ በኋላ ደግሞ ታዩኛላችሁ።”
33 ልጆቼ ሆይ፣ ጥቂት ጊዜ ከእናንተ ጋር እቆያለሁ። እናንተም ትፈልጉኛላችሁ፤ ለአይሁዳውያን ‘ወደምሄድበት ልትመጡ አትችሉም’+ እንዳልኳቸው ሁሉ አሁን ደግሞ ለእናንተ ይህንኑ እላችኋለሁ።