ኢሳይያስ 9:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 በጨለማ ውስጥ ይሄዱ የነበሩ ሰዎችታላቅ ብርሃን አዩ። ድቅድቅ ጨለማ ባጠላበት ምድር የሚኖሩ ሰዎችምብርሃን ወጣላቸው።+ ኢሳይያስ 49:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 እንዲህም አለ፦ “የያዕቆብን ነገዶች ዳግመኛ ለማቋቋምናጥበቃ ያገኙትን እስራኤላውያን መልሰህ ለማምጣትአገልጋዬ መሆንህ በቂ አይደለም። የማዳን ሥራዬ እስከ ምድር ዳርቻ ይደርስ ዘንድ+ለብሔራት ብርሃን አድርጌ ሰጥቼሃለሁ።”+ ማቴዎስ 4:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 በጨለማ ውስጥ ያሉ ሰዎች ታላቅ ብርሃን አዩ፤ ሞት በሰዎች ላይ ባጠላበት ምድር ላሉም ብርሃን+ ወጣላቸው።”+ ዮሐንስ 1:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ብርሃኑም በጨለማ እየበራ ነው፤+ ጨለማውም አላሸነፈውም። ዮሐንስ 12:35 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 35 ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፦ “ብርሃኑ ለጥቂት ጊዜ ከእናንተ ጋር ይቆያል። ጨለማ እንዳይውጣችሁ ብርሃኑ እያለላችሁ በብርሃን ሂዱ፤ በጨለማ የሚሄድ ሁሉ ወዴት እንደሚሄድ አያውቅም።+
6 እንዲህም አለ፦ “የያዕቆብን ነገዶች ዳግመኛ ለማቋቋምናጥበቃ ያገኙትን እስራኤላውያን መልሰህ ለማምጣትአገልጋዬ መሆንህ በቂ አይደለም። የማዳን ሥራዬ እስከ ምድር ዳርቻ ይደርስ ዘንድ+ለብሔራት ብርሃን አድርጌ ሰጥቼሃለሁ።”+
35 ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፦ “ብርሃኑ ለጥቂት ጊዜ ከእናንተ ጋር ይቆያል። ጨለማ እንዳይውጣችሁ ብርሃኑ እያለላችሁ በብርሃን ሂዱ፤ በጨለማ የሚሄድ ሁሉ ወዴት እንደሚሄድ አያውቅም።+