-
ዮሐንስ 13:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 ኢየሱስ፣ አብ ሁሉን ነገር በእጁ እንደሰጠው እንዲሁም ከአምላክ እንደመጣና ወደ አምላክ እንደሚሄድ+ ያውቅ ስለነበር
-
-
ዮሐንስ 16:28አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
28 እኔ የአብ ተወካይ ሆኜ ወደ ዓለም መጥቻለሁ። አሁን ደግሞ ዓለምን ትቼ ወደ አብ ልሄድ ነው።”+
-