የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 53:7
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  7 ግፍ ተፈጸመበት፤+ መከራም ለመቀበል ፈቃደኛ ሆነ፤+

      ነገር ግን አፉን አልከፈተም።

      እንደ በግ ለመታረድ ተነዳ፤+

      በሸላቾቿ ፊት ዝም እንደምትል በግ፣

      እሱም አፉን አልከፈተም።+

  • ኢሳይያስ 53:11
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 11 በእሱ ላይ ከደረሰው ሥቃይ* የተነሳ፣ በሚያየው መልካም ነገር ይደሰታል።

      ጻድቅ አገልጋዬ+ በእውቀቱ አማካኝነት

      ብዙ ሰዎች ጻድቅ ሆነው እንዲቆጠሩ ይረዳል፤+

      በደላቸውንም ይሸከማል።+

  • 1 ቆሮንቶስ 15:3
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 3 እኔ የተቀበልኩትን ከሁሉ በላይ የሆነውን ነገር ለእናንተ አስተላልፌአለሁና፤ ይኸውም ቅዱሳን መጻሕፍት እንደሚሉት ክርስቶስ ስለ ኃጢአታችን ሞተ፤+

  • ዕብራውያን 9:13, 14
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 13 የፍየሎችና የኮርማዎች ደም+ እንዲሁም በረከሱ ሰዎች ላይ የሚረጭ የጊደር አመድ ሥጋን በማንጻት የሚቀድስ ከሆነ+ 14 በዘላለማዊ መንፈስ አማካኝነት ራሱን ያላንዳች እንከን ለአምላክ ያቀረበው የክርስቶስ ደም+ ሕያው ለሆነው አምላክ ቅዱስ አገልግሎት እንድናቀርብ+ ሕሊናችንን ከሞቱ ሥራዎች እንዴት አብልጦ አያነጻም?+

  • 1 ጴጥሮስ 2:24
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 24 ለኃጢአት ሞተን ለጽድቅ እንድንኖር እሱ ራሱ በገዛ አካሉ ኃጢአታችንን በእንጨት* ላይ+ ተሸከመ።+ ደግሞም “በእሱ ቁስል እናንተ ተፈወሳችሁ።”+

  • 1 ዮሐንስ 3:5
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 5 በተጨማሪም እሱ እንዲገለጥ የተደረገው ኃጢአታችንን እንዲያስወግድ መሆኑን ታውቃላችሁ፤+ እሱ ደግሞ ኃጢአት የለበትም።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ