-
ሉቃስ 12:51አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
51 የመጣሁት በምድር ላይ ሰላም ለማስፈን ይመስላችኋል? በፍጹም አይደለም፤ እላችኋለሁ፣ የመጣሁት ሰላም ለማስፈን ሳይሆን ለመከፋፈል ነው።+
-
-
ዮሐንስ 7:12አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
12 በሕዝቡም መካከል ስለ እሱ ብዙ ጉምጉምታ ነበር። አንዳንዶች “እሱ ጥሩ ሰው ነው” ሲሉ ሌሎች ደግሞ “አይደለም። እሱ ሕዝቡን ያሳስታል” ይሉ ነበር።+
-