ማቴዎስ 21:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 አህያይቱንና ውርንጭላዋን አምጥተው መደረቢያዎቻቸውን በላያቸው ላይ አደረጉ፤ እሱም ተቀመጠባቸው።*+ ማርቆስ 11:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ውርንጭላውንም+ ወደ ኢየሱስ አመጡት፤ መደረቢያቸውንም በውርንጭላው ጀርባ ላይ አደረጉ፤ እሱም ተቀመጠበት።+ ሉቃስ 19:35 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 35 ከዚያም ውርንጭላውን ወደ ኢየሱስ ወሰዱት፤ መደረቢያቸውንም በውርንጭላው ላይ ጣል አድርገው ኢየሱስን በላዩ አስቀመጡት።+