ዮሐንስ 3:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 እንግዲህ የሚፈረድባቸው በዚህ መሠረት ነው፦ ብርሃን ወደ ዓለም መጣ፤+ ሰዎች ግን ሥራቸው ክፉ ስለነበረ ከብርሃን ይልቅ ጨለማን ወደዱ። ዮሐንስ 8:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 12 ደግሞም ኢየሱስ ሰዎቹን እንዲህ አላቸው፦ “እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ።+ እኔን የሚከተል ሁሉ በምንም ዓይነት በጨለማ አይሄድም፤ ከዚህ ይልቅ የሕይወት ብርሃን ያገኛል።”+ ዮሐንስ 9:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 በዓለም እስካለሁ ድረስ የዓለም ብርሃን ነኝ።”+
8 12 ደግሞም ኢየሱስ ሰዎቹን እንዲህ አላቸው፦ “እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ።+ እኔን የሚከተል ሁሉ በምንም ዓይነት በጨለማ አይሄድም፤ ከዚህ ይልቅ የሕይወት ብርሃን ያገኛል።”+