ማቴዎስ 26:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 “እንደምታውቁት ከሁለት ቀን በኋላ ፋሲካ* ይከበራል፤+ የሰው ልጅም በእንጨት ላይ እንዲሰቀል አልፎ ይሰጣል።”+ ዮሐንስ 12:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 ኢየሱስ ግን እንዲህ ሲል መለሰላቸው፦ “የሰው ልጅ ክብር የሚያገኝበት ሰዓት ደርሷል።+ ዮሐንስ 17:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ኢየሱስ እነዚህን ነገሮች ከተናገረ በኋላ ወደ ሰማይ ቀና ብሎ እንዲህ ሲል ጸለየ፦ “አባት ሆይ፣ ሰዓቱ ደርሷል። ልጅህ ያከብርህ ዘንድ ልጅህን አክብረው፤+