ዮሐንስ 1:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 በእሱ አማካኝነት ሕይወት ወደ ሕልውና መጥቷል፤ ይህ ሕይወት ደግሞ የሰው ብርሃን ነበር።+ ዮሐንስ 6:63 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 63 ሕይወትን የሚሰጠው መንፈስ ነው፤+ ሥጋ ምንም አይጠቅምም። እኔ የነገርኳችሁ ቃል መንፈስም ሕይወትም ነው።+ ዮሐንስ 17:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ብቸኛው* እውነተኛ አምላክ+ የሆንከውን አንተንና የላክኸውን ኢየሱስ ክርስቶስን ማወቅ*+ የዘላለም ሕይወት+ ነው። ሮም 6:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 የኃጢአት ደሞዝ ሞት ነውና፤*+ አምላክ የሚሰጠው ስጦታ ግን በጌታችን በክርስቶስ ኢየሱስ+ የዘላለም ሕይወት ነው።+