-
ዮሐንስ 16:24አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
24 እስካሁን ድረስ በስሜ አንድም ነገር አልጠየቃችሁም። ደስታችሁ የተሟላ እንዲሆን ጠይቁ፤ ትቀበላላችሁ።
-
-
ዮሐንስ 17:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 አሁን ግን ወደ አንተ መምጣቴ ነው፤ ደስታዬ በውስጣቸው ሙሉ እንዲሆን+ አሁን በዓለም ላይ እያለሁ እነዚህን ነገሮች እናገራለሁ።
-