ዮሐንስ 15:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 “እነዚህን ነገሮች የነገርኳችሁ እኔ ያገኘሁትን ደስታ እንድታገኙና የእናንተም ደስታ የተሟላ እንዲሆን ነው።+