ዮሐንስ 16:2, 3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ሰዎች ከምኩራብ ያባርሯችኋል።+ እንዲያውም እናንተን የሚገድል+ ሁሉ ለአምላክ ቅዱስ አገልግሎት እንዳቀረበ አድርጎ የሚያስብበት ሰዓት ይመጣል። 3 ሆኖም እነዚህን ነገሮች የሚያደርጉት አብንም ሆነ እኔን ስላላወቁ ነው።+
2 ሰዎች ከምኩራብ ያባርሯችኋል።+ እንዲያውም እናንተን የሚገድል+ ሁሉ ለአምላክ ቅዱስ አገልግሎት እንዳቀረበ አድርጎ የሚያስብበት ሰዓት ይመጣል። 3 ሆኖም እነዚህን ነገሮች የሚያደርጉት አብንም ሆነ እኔን ስላላወቁ ነው።+