ዘካርያስ 13:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 “ሰይፍ ሆይ፣ በእረኛዬ+ ይኸውምበወዳጄ ላይ ንቃ” ይላል የሠራዊት ጌታ ይሖዋ። “እረኛውን ምታ፤+ መንጋውም ይበተን፤*+እኔም እጄን ታናናሽ በሆኑት ላይ አዞራለሁ።” ማቴዎስ 26:31 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 31 ከዚያም ኢየሱስ እንዲህ አላቸው፦ “‘እረኛውን እመታለሁ፤ የመንጋውም በጎች ይበተናሉ’+ ተብሎ ስለተጻፈ በዚህች ሌሊት ሁላችሁም በእኔ ላይ በሚደርሰው ነገር የተነሳ ትሰናከላላችሁ። ማርቆስ 14:27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 27 ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፦ “‘እረኛውን እመታለሁ፤+ በጎቹም ይበተናሉ’+ ተብሎ ስለተጻፈ ሁላችሁም ትሰናከላላችሁ።
7 “ሰይፍ ሆይ፣ በእረኛዬ+ ይኸውምበወዳጄ ላይ ንቃ” ይላል የሠራዊት ጌታ ይሖዋ። “እረኛውን ምታ፤+ መንጋውም ይበተን፤*+እኔም እጄን ታናናሽ በሆኑት ላይ አዞራለሁ።”
31 ከዚያም ኢየሱስ እንዲህ አላቸው፦ “‘እረኛውን እመታለሁ፤ የመንጋውም በጎች ይበተናሉ’+ ተብሎ ስለተጻፈ በዚህች ሌሊት ሁላችሁም በእኔ ላይ በሚደርሰው ነገር የተነሳ ትሰናከላላችሁ።