ማቴዎስ 6:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 “እንግዲያው እናንተ በዚህ መንገድ ጸልዩ፦+ “‘በሰማያት የምትኖር አባታችን ሆይ፣ ስምህ+ ይቀደስ።*+ ዮሐንስ 17:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 “ከዓለም ለሰጠኸኝ ሰዎች ስምህን ገልጬላቸዋለሁ።*+ እነሱ የአንተ ነበሩ፤ አንተም ለእኔ ሰጠኸኝ፤ ደግሞም ቃልህን ጠብቀዋል።*