ማቴዎስ 26:51 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 51 ሆኖም ከኢየሱስ ጋር ከነበሩት አንዱ እጁን ሰዶ ሰይፉን በመምዘዝ የሊቀ ካህናቱን ባሪያ መትቶ ጆሮውን ቆረጠው።+ ማርቆስ 14:47 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 47 ይሁን እንጂ አጠገቡ ቆመው ከነበሩት አንዱ ሰይፉን በመምዘዝ የሊቀ ካህናቱን ባሪያ መትቶ ጆሮውን ቆረጠው።+ ሉቃስ 22:50 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 50 እንዲያውም ከመካከላቸው አንዱ የሊቀ ካህናቱን ባሪያ መትቶ ቀኝ ጆሮውን ቆረጠው።+