-
ሉቃስ 24:15, 16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 ስለዚህ ጉዳይ እየተነጋገሩና እየተወያዩ ሳሉም ኢየሱስ ራሱ ቀርቦ አብሯቸው መሄድ ጀመረ፤ 16 ሆኖም ማንነቱን እንዳይለዩ ዓይናቸው ተጋርዶ ነበር።+
-
-
ዮሐንስ 21:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 ይሁን እንጂ ጎህ ሲቀድ ኢየሱስ መጥቶ በባሕሩ ዳርቻ ቆመ፤ ደቀ መዛሙርቱ ግን ኢየሱስ መሆኑን አላወቁም ነበር።+
-