-
ሉቃስ 24:15, 16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 ስለዚህ ጉዳይ እየተነጋገሩና እየተወያዩ ሳሉም ኢየሱስ ራሱ ቀርቦ አብሯቸው መሄድ ጀመረ፤ 16 ሆኖም ማንነቱን እንዳይለዩ ዓይናቸው ተጋርዶ ነበር።+
-
-
ዮሐንስ 20:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 ይሁን እንጂ ማርያም እዚያው መቃብሩ አጠገብ ቆማ ታለቅስ ነበር። እያለቀሰችም ወደ መቃብሩ ውስጥ ለማየት ጎንበስ አለች፤
-