-
ኤፌሶን 1:17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 የክብር አባት የሆነው የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ ስለ እሱ ትክክለኛ እውቀት ስትቀስሙ የጥበብ መንፈስ እንዲሰጣችሁና እሱ የሚገልጣቸውን ነገሮች መረዳት እንድትችሉ እጸልያለሁ።+
-
-
ቆላስይስ 1:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 ስለ እናንተ ስንጸልይ የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አባት የሆነውን አምላክ ሁልጊዜ እናመሰግናለን፤
-