-
መዝሙር 101:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 አታላይ የሆነ ሰው በቤቴ አይኖርም፤
ውሸት የሚናገር ሰው በፊቴ* አይቆምም።
-
-
የሐዋርያት ሥራ 5:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 በዚህ ጊዜ ጴጥሮስ “ሁለታችሁ የይሖዋን* መንፈስ ለመፈተን የተስማማችሁት ለምንድን ነው? እነሆ፣ ባልሽን የቀበሩት ሰዎች እግር ደጃፍ ላይ ነው፤ እነሱም ተሸክመው ያወጡሻል” አላት።
-