ማቴዎስ 9:20, 21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 እነሆም፣ ለ12 ዓመት ደም ይፈሳት የነበረች አንዲት ሴት+ ከኋላ መጥታ የልብሱን ዘርፍ ነካች፤+ 21 “ልብሱን ብቻ እንኳ ብነካ እድናለሁ” ብላ ታስብ ነበርና።
20 እነሆም፣ ለ12 ዓመት ደም ይፈሳት የነበረች አንዲት ሴት+ ከኋላ መጥታ የልብሱን ዘርፍ ነካች፤+ 21 “ልብሱን ብቻ እንኳ ብነካ እድናለሁ” ብላ ታስብ ነበርና።