የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 53:11
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 11 በእሱ ላይ ከደረሰው ሥቃይ* የተነሳ፣ በሚያየው መልካም ነገር ይደሰታል።

      ጻድቅ አገልጋዬ+ በእውቀቱ አማካኝነት

      ብዙ ሰዎች ጻድቅ ሆነው እንዲቆጠሩ ይረዳል፤+

      በደላቸውንም ይሸከማል።+

  • የሐዋርያት ሥራ 2:38
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 38 ጴጥሮስም እንዲህ አላቸው፦ “ንስሐ ግቡ፤+ እያንዳንዳችሁም ለኃጢአታችሁ ይቅርታ እንድታገኙ+ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ፤+ የመንፈስ ቅዱስንም ነፃ ስጦታ ትቀበላላችሁ።

  • የሐዋርያት ሥራ 10:43
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 43 በእሱ የሚያምን ሁሉ በስሙ የኃጢአት ይቅርታ እንደሚያገኝ+ ነቢያት ሁሉ ስለ እሱ ይመሠክራሉ።”+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ