-
ዘሌዋውያን 24:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 “የተራገመውን ሰው ከሰፈሩ ውጭ አውጣው፤ የሰሙትም ሰዎች ሁሉ እጃቸውን በራሱ ላይ ይጫኑበት፤ መላው ጉባኤም በድንጋይ ይውገረው።+
-
-
ዘሌዋውያን 24:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 ስለሆነም የይሖዋን ስም የተሳደበው ሰው ይገደል።+ መላው ጉባኤም በድንጋይ ይውገረው። የባዕድ አገሩም ሰው የአምላክን ስም ከተሳደበ ልክ እንደ አገሩ ተወላጅ ይገደል።
-