ገላትያ 1:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ከዚያም ከሦስት ዓመት በኋላ ኬፋን*+ ለመጠየቅ ወደ ኢየሩሳሌም ወጣሁ፤+ ከእሱም ጋር 15 ቀን ተቀመጥኩ።