የሐዋርያት ሥራ 9:26 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 26 ኢየሩሳሌም በደረሰ ጊዜ+ ከደቀ መዛሙርቱ ጋር ለመቀላቀል ጥረት አደረገ፤ እነሱ ግን ደቀ መዝሙር መሆኑን ስላላመኑ ሁሉም ፈሩት።