ኢሳይያስ 49:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 እንዲህም አለ፦ “የያዕቆብን ነገዶች ዳግመኛ ለማቋቋምናጥበቃ ያገኙትን እስራኤላውያን መልሰህ ለማምጣትአገልጋዬ መሆንህ በቂ አይደለም። የማዳን ሥራዬ እስከ ምድር ዳርቻ ይደርስ ዘንድ+ለብሔራት ብርሃን አድርጌ ሰጥቼሃለሁ።”+ የሐዋርያት ሥራ 1:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ሆኖም መንፈስ ቅዱስ በእናንተ ላይ በሚወርድበት ጊዜ ኃይል ትቀበላላችሁ፤+ በኢየሩሳሌም፣+ በመላው ይሁዳና በሰማርያ+ እንዲሁም እስከ ምድር ዳር ድረስ+ ምሥክሮቼ ትሆናላችሁ።”+
6 እንዲህም አለ፦ “የያዕቆብን ነገዶች ዳግመኛ ለማቋቋምናጥበቃ ያገኙትን እስራኤላውያን መልሰህ ለማምጣትአገልጋዬ መሆንህ በቂ አይደለም። የማዳን ሥራዬ እስከ ምድር ዳርቻ ይደርስ ዘንድ+ለብሔራት ብርሃን አድርጌ ሰጥቼሃለሁ።”+
8 ሆኖም መንፈስ ቅዱስ በእናንተ ላይ በሚወርድበት ጊዜ ኃይል ትቀበላላችሁ፤+ በኢየሩሳሌም፣+ በመላው ይሁዳና በሰማርያ+ እንዲሁም እስከ ምድር ዳር ድረስ+ ምሥክሮቼ ትሆናላችሁ።”+