የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • የሐዋርያት ሥራ 3:15
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 15 በአንጻሩ ግን የሕይወትን “ዋና ወኪል”*+ ገደላችሁት። አምላክ ግን ከሞት አስነሳው፤ እኛም ለዚህ ነገር ምሥክሮች ነን።+

  • ሮም 4:24
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 24 ከዚህ ይልቅ እንደ ጻድቃን ስለምንቆጠረው ስለ እኛም ጭምር ነው፤ ምክንያቱም ጌታችንን ኢየሱስን ከሞት ባስነሳው በእሱ እናምናለን።+

  • 1 ቆሮንቶስ 6:14
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 14 ይሁን እንጂ አምላክ በኃይሉ+ አማካኝነት ጌታን እንዳስነሳው+ እኛንም ከሞት ያስነሳናል።+

  • ቆላስይስ 2:12
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 12 የእሱን ዓይነት ጥምቀት በመጠመቅ ከእሱ ጋር ተቀብራችሁ ነበርና፤+ ከእሱ ጋር ባላችሁ ዝምድና የተነሳም አብራችሁ ተነስታችኋል፤+ ይህም የሆነው እሱን ከሞት ያስነሳው+ አምላክ ባከናወነው ታላቅ ሥራ ላይ ባላችሁ እምነት አማካኝነት ነው።

  • ዕብራውያን 13:20
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 20 እንግዲያው ታላቅ የበጎች እረኛ+ የሆነው ጌታችን ኢየሱስ የዘላለማዊውን ቃል ኪዳን ደም ይዞ ከሞት እንዲነሳ ያደረገው የሰላም አምላክ

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ