ዮሐንስ 10:17, 18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ሕይወቴን* መልሼ አገኛት ዘንድ አሳልፌ ስለምሰጣት+ አብ ይወደኛል።+ 18 በራሴ ተነሳስቼ አሳልፌ እሰጣታለሁ እንጂ ማንም ሰው ከእኔ አይወስዳትም። ሕይወቴን* አሳልፌ ለመስጠት ሥልጣን አለኝ፤ መልሼ ለመቀበልም ሥልጣን አለኝ።+ ይህን ትእዛዝ የተቀበልኩት ከአባቴ ነው።”
17 ሕይወቴን* መልሼ አገኛት ዘንድ አሳልፌ ስለምሰጣት+ አብ ይወደኛል።+ 18 በራሴ ተነሳስቼ አሳልፌ እሰጣታለሁ እንጂ ማንም ሰው ከእኔ አይወስዳትም። ሕይወቴን* አሳልፌ ለመስጠት ሥልጣን አለኝ፤ መልሼ ለመቀበልም ሥልጣን አለኝ።+ ይህን ትእዛዝ የተቀበልኩት ከአባቴ ነው።”