የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘዳግም 5:8
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 8 “‘በላይ በሰማያት ወይም በታች በምድር አሊያም ከምድር በታች በውኃ ውስጥ ባለ በማንኛውም ነገር አምሳል የተቀረጸ ቅርጽም+ ሆነ የተሠራ ምስል ለራስህ አታብጅ።

  • ኢሳይያስ 37:19
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 19 አማልክታቸውንም እሳት ውስጥ ጨምረዋል፤+ ምክንያቱም የሰው እጅ ሥራ፣ እንጨትና ድንጋይ እንጂ አማልክት አይደሉም።+ ሊያጠፏቸው የቻሉት በዚህ ምክንያት ነው።

  • ኢሳይያስ 40:18-20
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 18 አምላክን ከማን ጋር ታወዳድሩታላችሁ?+

      ከየትኛውስ ምስል ጋር ታነጻጽሩታላችሁ?+

      19 የእጅ ጥበብ ባለሙያ ብረት አቅልጦ ጣዖት* ይሠራል፤

      አንጥረኛውም በወርቅ ይለብጠዋል፤+

      የብር ሰንሰለትም ይሠራለታል።

      20 አንድ ሰው መዋጮ አድርጎ ለመስጠት

      የማይበሰብስ ዛፍ ይመርጣል።+

      የማይወድቅ ምስል ቀርጾ እንዲያዘጋጅለት

      በእጅ ጥበብ ሥራ የተካነ ባለሙያ ይፈልጋል።+

  • ኢሳይያስ 46:5
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  5 ከማን ጋር ታመሳስሉኛላችሁ? ከማንስ ጋር እኩል ታደርጉኛላችሁ?+

      ወይስ እንመሳሰል ዘንድ ከማን ጋር ታነጻጽሩኛላችሁ?+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ