ሮም 16:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 በክርስቶስ ኢየሱስ አብረውኝ ለሚሠሩት ለጵርስቅላና ለአቂላ+ ሰላምታ አቅርቡልኝ፤ 1 ቆሮንቶስ 16:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 በእስያ ያሉ ጉባኤዎች ሰላምታ ያቀርቡላችኋል። አቂላና ጵርስቅላ እንዲሁም በቤታቸው ያለው ጉባኤ+ ሞቅ ያለ ክርስቲያናዊ ሰላምታ ያቀርቡላችኋል።