ሮም 16:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 በክርስቶስ ኢየሱስ አብረውኝ ለሚሠሩት ለጵርስቅላና ለአቂላ+ ሰላምታ አቅርቡልኝ፤ ሮም 16:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 በቤታቸው ላለው ጉባኤም ሰላምታ አቅርቡልኝ።+ በእስያ ከመጀመሪያዎቹ የክርስቶስ ተከታዮች አንዱ የሆነውን የምወደውን ኤጲኔጦስን ሰላም በሉልኝ። ፊልሞና 2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ለእህታችን ለአፍብያና አብሮን የክርስቶስ ወታደር ለሆነው ለአርክጳ+ እንዲሁም በቤትህ ላለው ጉባኤ፦+