የሐዋርያት ሥራ 20:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 የጳይሮስ ልጅ የቤርያው ሶጳጥሮስ፣ የተሰሎንቄዎቹ አርስጥሮኮስና+ ሲኮንዱስ፣ የደርቤው ጋይዮስ፣ ጢሞቴዎስ+ እንዲሁም ከእስያ አውራጃ የመጡት ቲኪቆስና+ ጢሮፊሞስ+ አብረውት ነበሩ። ቆላስይስ 4:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 አብሮኝ የታሰረው አርስጥሮኮስ+ ሰላምታ ያቀርብላችኋል፤ የበርናባስ ዘመድ* የሆነው ማርቆስም+ ሰላም ብሏችኋል (እሱን በተመለከተ ወደ እናንተ ከመጣ እንድትቀበሉት+ መመሪያ ደርሷችኋል)፤ ፊልሞና 23, 24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 በክርስቶስ ኢየሱስ የተነሳ አብሮኝ እስረኛ የሆነው ኤጳፍራ+ ሰላምታ ያቀርብልሃል፤ 24 የሥራ ባልደረቦቼ የሆኑት ማርቆስ፣ አርስጥሮኮስ፣+ ዴማስና+ ሉቃስም+ ሰላም ብለውሃል።
4 የጳይሮስ ልጅ የቤርያው ሶጳጥሮስ፣ የተሰሎንቄዎቹ አርስጥሮኮስና+ ሲኮንዱስ፣ የደርቤው ጋይዮስ፣ ጢሞቴዎስ+ እንዲሁም ከእስያ አውራጃ የመጡት ቲኪቆስና+ ጢሮፊሞስ+ አብረውት ነበሩ።
10 አብሮኝ የታሰረው አርስጥሮኮስ+ ሰላምታ ያቀርብላችኋል፤ የበርናባስ ዘመድ* የሆነው ማርቆስም+ ሰላም ብሏችኋል (እሱን በተመለከተ ወደ እናንተ ከመጣ እንድትቀበሉት+ መመሪያ ደርሷችኋል)፤
23 በክርስቶስ ኢየሱስ የተነሳ አብሮኝ እስረኛ የሆነው ኤጳፍራ+ ሰላምታ ያቀርብልሃል፤ 24 የሥራ ባልደረቦቼ የሆኑት ማርቆስ፣ አርስጥሮኮስ፣+ ዴማስና+ ሉቃስም+ ሰላም ብለውሃል።