ማቴዎስ 5:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 “ሕጉን ወይም የነቢያትን ቃል ልሽር እንደመጣሁ አድርጋችሁ አታስቡ። ልፈጽም እንጂ ልሽር አልመጣሁም።+ ሮም 8:3, 4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ሕጉ ከሰብዓዊ አለፍጽምና የተነሳ ደካማ በመሆኑ+ ሊፈጽመው ያልቻለውን+ ነገር አምላክ ኃጢአትን ለማስወገድ የገዛ ራሱን ልጅ ኃጢአተኛ በሆኑ ሰዎች አምሳል+ በመላክ+ ፈጽሞታል። እንዲህ በማድረግም የሥጋን ኃጢአት ኮንኗል፤ 4 ይህም የሆነው የሕጉ የጽድቅ መሥፈርት እንደ ሥጋ ፈቃድ ሳይሆን እንደ መንፈስ ፈቃድ+ በምንመላለሰው በእኛ እንዲፈጸም ነው።+ ሮም 13:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ፍቅር በባልንጀራው ላይ ክፉ አያደርግም፤+ ስለዚህ ፍቅር የሕግ ፍጻሜ ነው።+
3 ሕጉ ከሰብዓዊ አለፍጽምና የተነሳ ደካማ በመሆኑ+ ሊፈጽመው ያልቻለውን+ ነገር አምላክ ኃጢአትን ለማስወገድ የገዛ ራሱን ልጅ ኃጢአተኛ በሆኑ ሰዎች አምሳል+ በመላክ+ ፈጽሞታል። እንዲህ በማድረግም የሥጋን ኃጢአት ኮንኗል፤ 4 ይህም የሆነው የሕጉ የጽድቅ መሥፈርት እንደ ሥጋ ፈቃድ ሳይሆን እንደ መንፈስ ፈቃድ+ በምንመላለሰው በእኛ እንዲፈጸም ነው።+