1 ቆሮንቶስ 7:8, 9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ሆኖም ላላገቡና መበለት ለሆኑ እንደ እኔ ሆነው ቢኖሩ የተሻለ ነው እላለሁ።+ 9 ራሳቸውን መግዛት ካቃታቸው ግን ያግቡ፤ በፍትወት ከመቃጠል ማግባት ይሻላልና።+ 1 ጢሞቴዎስ 5:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ስለዚህ በዕድሜ ያልገፉ መበለቶች እንዲያገቡ፣+ ልጆች እንዲወልዱ፣+ ቤታቸውን እንዲያስተዳድሩና ተቃዋሚው ትችት ሊሰነዝር የሚችልበት አጋጣሚ እንዲያገኝ ከማድረግ እንዲቆጠቡ እፈልጋለሁ።
8 ሆኖም ላላገቡና መበለት ለሆኑ እንደ እኔ ሆነው ቢኖሩ የተሻለ ነው እላለሁ።+ 9 ራሳቸውን መግዛት ካቃታቸው ግን ያግቡ፤ በፍትወት ከመቃጠል ማግባት ይሻላልና።+
14 ስለዚህ በዕድሜ ያልገፉ መበለቶች እንዲያገቡ፣+ ልጆች እንዲወልዱ፣+ ቤታቸውን እንዲያስተዳድሩና ተቃዋሚው ትችት ሊሰነዝር የሚችልበት አጋጣሚ እንዲያገኝ ከማድረግ እንዲቆጠቡ እፈልጋለሁ።