ኢዮብ 40:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 “ስህተት የሚፈላልግ ሰው፣ ሁሉን ቻይ ከሆነው አምላክ ጋር ሊሟገት ይገባል?+ አምላክን መውቀስ የሚፈልግ እሱ መልስ ይስጥ።”+