ኢዮብ 33:12, 13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ሆኖም እንዲህ ማለትህ ትክክል ስላልሆነ እመልስልሃለሁ፦ አምላክ ሟች ከሆነው ሰው እጅግ ይበልጣል።+ 13 በአምላክ ላይ የምታጉረመርመው ለምንድን ነው?+ ለተናገርከው ሁሉ መልስ ስላልሰጠህ ነው?+ ኢሳይያስ 45:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ከሠሪው ጋር ሙግት ለሚገጥም* ወዮለት!እሱ መሬት ላይ በተጣሉሌሎች ገሎች መካከል ያለ ተራ ገል ነውና። ሸክላ፣ ሠሪውን* “የምትሠራው ምንድን ነው?” ይለዋል?+ የሠራኸውስ ነገር “እሱ እጅ የለውም” ይላል?*
12 ሆኖም እንዲህ ማለትህ ትክክል ስላልሆነ እመልስልሃለሁ፦ አምላክ ሟች ከሆነው ሰው እጅግ ይበልጣል።+ 13 በአምላክ ላይ የምታጉረመርመው ለምንድን ነው?+ ለተናገርከው ሁሉ መልስ ስላልሰጠህ ነው?+
9 ከሠሪው ጋር ሙግት ለሚገጥም* ወዮለት!እሱ መሬት ላይ በተጣሉሌሎች ገሎች መካከል ያለ ተራ ገል ነውና። ሸክላ፣ ሠሪውን* “የምትሠራው ምንድን ነው?” ይለዋል?+ የሠራኸውስ ነገር “እሱ እጅ የለውም” ይላል?*