መዝሙር 19:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ይሁንና ጩኸታቸው* ወደ መላው ምድር ወጣ፤መልእክታቸውም እስከ ዓለም* ዳርቻዎች ተሰማ።+ እሱ በሰማያት ለፀሐይ ድንኳን ተክሏል፤ የሐዋርያት ሥራ 1:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ሆኖም መንፈስ ቅዱስ በእናንተ ላይ በሚወርድበት ጊዜ ኃይል ትቀበላላችሁ፤+ በኢየሩሳሌም፣+ በመላው ይሁዳና በሰማርያ+ እንዲሁም እስከ ምድር ዳር ድረስ+ ምሥክሮቼ ትሆናላችሁ።”+
4 ይሁንና ጩኸታቸው* ወደ መላው ምድር ወጣ፤መልእክታቸውም እስከ ዓለም* ዳርቻዎች ተሰማ።+ እሱ በሰማያት ለፀሐይ ድንኳን ተክሏል፤ የሐዋርያት ሥራ 1:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ሆኖም መንፈስ ቅዱስ በእናንተ ላይ በሚወርድበት ጊዜ ኃይል ትቀበላላችሁ፤+ በኢየሩሳሌም፣+ በመላው ይሁዳና በሰማርያ+ እንዲሁም እስከ ምድር ዳር ድረስ+ ምሥክሮቼ ትሆናላችሁ።”+
8 ሆኖም መንፈስ ቅዱስ በእናንተ ላይ በሚወርድበት ጊዜ ኃይል ትቀበላላችሁ፤+ በኢየሩሳሌም፣+ በመላው ይሁዳና በሰማርያ+ እንዲሁም እስከ ምድር ዳር ድረስ+ ምሥክሮቼ ትሆናላችሁ።”+