ምሳሌ 3:27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 27 ሰዎችን ለመርዳት የሚያስችል አቅም ካለህ*+ለሚገባቸው መልካም ነገር ከማድረግ ወደኋላ አትበል።+ 1 ዮሐንስ 3:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ይሁን እንጂ የዚህ ዓለም ቁሳዊ ንብረት ያለው ሰው ወንድሙ ሲቸገር ተመልክቶ ሳይራራለት ቢቀር ‘የአምላክ ፍቅር በእሱ ውስጥ አለ’ እንዴት ሊባል ይችላል?+