ማቴዎስ 22:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 እነሱም “የቄሳር” አሉ። እሱም “እንግዲያው የቄሳር የሆነውን ለቄሳር፣ የአምላክ የሆነውን ደግሞ ለአምላክ ስጡ” አላቸው።+ ማርቆስ 12:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ከዚያም ኢየሱስ “የቄሳር የሆነውን ለቄሳር፣+ የአምላክ የሆነውን ደግሞ ለአምላክ+ ስጡ” አላቸው። እነሱም በእሱ ተደነቁ። ሉቃስ 20:25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 እሱም “እንግዲያው የቄሳር የሆነውን ለቄሳር፣+ የአምላክ የሆነውን ደግሞ ለአምላክ+ ስጡ” አላቸው።