ሮም 13:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ለሁሉም የሚገባውን አስረክቡ፤ ቀረጥ ለሚጠይቅ ቀረጥ፣+ ግብር ለሚጠይቅ ግብር ስጡ፤ መፈራት የሚፈልገውን ፍሩ፤+ መከበር የሚፈልገውን አክብሩ።+ ቲቶ 3:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ለመንግሥታትና ለባለሥልጣናት እንዲገዙና እንዲታዘዙ+ እንዲሁም ለመልካም ሥራ ሁሉ ዝግጁ እንዲሆኑ አሳስባቸው፤ 1 ጴጥሮስ 2:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ለጌታ ብላችሁ ለሰብዓዊ ሥልጣን* ሁሉ ተገዙ፦+ የበላይ ስለሆነ ለንጉሥ ተገዙ፤+