ማቴዎስ 7:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 “እንዳይፈረድባችሁ በሌሎች ላይ አትፍረዱ፤*+ ያዕቆብ 4:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ሕግ የሚሰጥና የሚፈርድ አንድ ብቻ ነው፤+ እሱ ማዳንም ሆነ ማጥፋት ይችላል።+ ታዲያ በባልንጀራህ* ላይ የምትፈርድ አንተ ማን ነህ?+